". . . የአንዷ ስሕተት፣ የቅፅበት ፍላጎት - እንደ ሰደድ ከነፍስ ነፍስ እየዘለለ ሲያሽመደምደን ዕናያለን፡፡ እባብን የማመንን ጣጣ "በሌላኛዪቷ ሄዋን" በኩል ተከሥቶ አንድን ቤተሰብ ከዓመተ ምሕረት ወደ ዓመተ ፍዳ የግርምቢጥ ያሻግረናል፡፡ "የደራሲው የማተኮር ብቃት፥ በመኖር በኩል የሕይወት ጥላ ወጊ አድርጎታል፡፡ ይኽች ሕይወት፥ የአንድ ሰው ውጣ ውረድ ብቻ እስክትመስል ድረስ ... በእውነት ተኳኩላ ብቅ ያለች ባልቴት ኾናለች፡፡" ___________ ደራሲ እና ሃያሲ ዓለማየሁ ገላጋይ
Prijshistorie
* Prijshistorie bevat geen data van Amazon, Amazon Marketplace.
Prijzen voor het laatst bijgewerkt op: