እምነት እና ስሜት የእምነት እና የስሜት መስተጋብር \የእምነት እና የስሜት መስተጋብር በጥልቀት በእምነታች እና በስሜታዊ ህይወታችን መካከል ያለውን ጥልቅ እና ብዙ ጊዜ ትኩረት የማይሰጠውን ነገር ግን እጅግ አስፈላጊ ግንኙነት ይመረምራል። ዶክተር አበበየሁ ገበየሁ ግልፅ በሆነ መንገድ እና በማስተዋል፣ መንፈሳዊነት እና ሳይኮሎጂ (ስነ ልቦና) እንዴት እንደሚገናኙ ይዳስሳሉ፤ ይህም እምነታችን የስሜት ልምዶቻችንን እንዴት እንደሚቀርፁ እና ስሜታችን ደግሞ በመንፈሳዊ ጉዟችን ላይ እንዴት ተጽዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል ያሳያል ይህ መጽሐፍ ለአንባቢዎች በእምነት እና በስሜት መካከል ያለውን ተለዋዋጭ ግንኙነት ሚዛናዊ በሆነና እና በሚጥም መንገድ ያቀርባል፤ እንዲሁም ስለ ራሳችን ሰዋዊ ማንነት እና ስለ እምነታችን ያለንን ቁርኝትና ሚዛናዊ ግንዛቤ እንዲያሳድጉ ያበረታታል።
AmazonPagina's: 130, Paperback, Blackmount Publishing
Prijshistorie
* Prijshistorie bevat geen data van Amazon, Amazon Marketplace.
Prijzen voor het laatst bijgewerkt op: