"ጠንከር ያለ ሃሳብን፣ ድንቅ ገለጻን እና ጥልቅ ሀዘንን አዋዉጦ በአንድ ያሰረ ፅሁፍ ነው ገፀ ባህሪው እንደተጋደመ፥ ሕይወት በአሱ በኩል አንዴት አንደ እንደተገለጠች የሚተርከልንን ታሪከ ግንባራችንን ገምደን እንደተቀመጥን እንዘልቀዋለን። "አህመድ ሁስ በዚህ መፅሐፉ፥ በየትኛውም ዓለም አቀፍ የስነ ፅሁፍ ውድድርቢቀርብ 'ፊት አይመልሱበትም፣ አንገት ከይቀልሱበትም' ብዬ አምናለሁ። ደራሲው በዚህ መፅሐፍ ያሸከመንንና አአምሮአችንን የወጠረዉን ሃሳብና ሀዘን ለመቋቋም አንደ ስም የለሹ ገጸ ባህርይ መብጫ ምላጭ ቀድመን ካላዘጋጀን ለተገመደው ግንባራችን "ወዮ " ነው። "ይቺን ምጥን መፅሐፍ ብታነቡ ታተርፋላችሁ ስል በኩራት ነው።" ትዕግስት ታፈረ ሞላ (ደራሲ) ___________________ >"ስለሆነም ይህን መፅሐፍ ማንኛውም አይነት ስነልቦናዊ ችግር ከፍተኛ ድብርትና ጭንቀት ውስጥ ያለ ሰው እንዳያነበው ይመከራል።" ሽመልስ ይርጋ (ዶ/ር)
Prijshistorie
* Prijshistorie bevat geen data van Amazon, Amazon Marketplace.
Prijzen voor het laatst bijgewerkt op: