Wedko Yetegegne Hager ወድቆ የተገኘ ሐገር

Prijzen vanaf
13,93

Gesponsorde links

VERGELIJK ALLE AANBIEDERS (3)

Beschrijving

Bol "እንደ ወሸባ ከአንድ ቤትና ከአንድ ቤተሰብ የማይወጣ ትርክት መሆኑን ያጤንኩት መጽሐፉን ጨርሼ ካጠፍኩት በኋላ አባትቶ አስደንቆኛል። አንዳንዴ ብቻ እንዲህ ይገጥማል። እንደ ውሃ አሳስቆ የሚወስድ ትርክት ማረፊያውን ለጥ ያለ ሜዳ ላይ ሲያደርግ ያኔ ጥያቄ ያስከትላል። "የዚህ ቤተሰብ አባል አልነበርኩም? ታዲያ የተዘጋ ደጃፋቸውን አልፌ እንዴት ወደ ቤታቸው ዘለቅሁ? እንደ መርፌ የወጋኝ ስጋነት ከየት መጣ? ሲስቁ አላጀብኩም? ሲያለቅሱ አልተንሰቀሰኩም? ይሄ ሁሉ ከየት መጣ?" 'ወድቆ የተገኘ ሐገር' ካንዳንዶቹ ትርክቶች አንዱ ነው ወድቀን እንደተገኘን ሁሉ ጉዲፈቻ ለመቀበል ቀድሞ እጆቹን ይዘረጋል። በሂደት 'ስጋነትን' በውስጣችን ያኖራል ከዚያ ወዲያማ ለቤተሰባዊ ጥቃት 'ቤተሰባዊ መብከንከን ገጥሞን ባላለፍን' ስንል ራሳችንን እናገኘዋለን። "እስቲ አንብቡና ፍረዱኝ።" ____________ ዓለማየሁ ገላጋይ (ደራሲ)

Vergelijk aanbieders (3)

Gesponsorde links · Sommige shops betalen ons een vergoeding

Sorteren op:

€ 13,93 Gratis verzending

€ 13,93 Gratis verzending

€ 15,00 € 2,99 verzendkosten Totaal € 17,99

Beschrijving (1)

"እንደ ወሸባ ከአንድ ቤትና ከአንድ ቤተሰብ የማይወጣ ትርክት መሆኑን ያጤንኩት መጽሐፉን ጨርሼ ካጠፍኩት በኋላ አባትቶ አስደንቆኛል። አንዳንዴ ብቻ እንዲህ ይገጥማል። እንደ ውሃ አሳስቆ የሚወስድ ትርክት ማረፊያውን ለጥ ያለ ሜዳ ላይ ሲያደርግ ያኔ ጥያቄ ያስከትላል። "የዚህ ቤተሰብ አባል አልነበርኩም? ታዲያ የተዘጋ ደጃፋቸውን አልፌ እንዴት ወደ ቤታቸው ዘለቅሁ? እንደ መርፌ የወጋኝ ስጋነት ከየት መጣ? ሲስቁ አላጀብኩም? ሲያለቅሱ አልተንሰቀሰኩም? ይሄ ሁሉ ከየት መጣ?" 'ወድቆ የተገኘ ሐገር' ካንዳንዶቹ ትርክቶች አንዱ ነው ወድቀን እንደተገኘን ሁሉ ጉዲፈቻ ለመቀበል ቀድሞ እጆቹን ይዘረጋል። በሂደት 'ስጋነትን' በውስጣችን ያኖራል ከዚያ ወዲያማ ለቤተሰባዊ ጥቃት 'ቤተሰባዊ መብከንከን ገጥሞን ባላለፍን' ስንል ራሳችንን እናገኘዋለን። "እስቲ አንብቡና ፍረዱኝ።" ____________ ዓለማየሁ ገላጋይ (ደራሲ)


Productspecificaties

Merk Independently Published
EAN
  • 9798190100242
Maat


Prijshistorie

* Prijshistorie bevat geen data van Amazon, Amazon Marketplace.

Prijzen voor het laatst bijgewerkt op:

Uitgelichte Keuze
13,93
Naar shop